ራዕያችን

ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።